ስፖርት ብሄር የለውም

ስፖርት ብሄር የለውም ። ፖለቲካ አይመለከተውም ። ዘር ሀይማኖት ቀለም ጉዳዩ አይደለም ። ስፖርት የሰላም መሣሪያ ነው ። ሀገርን የሚገነባ አንድነትን የሚሰብክ ድንብር ተሻጋሪ ! የሰው ልጅ ሁሉ በምድራችን የመግባቢያ ቋንቋ ሳያስፈልገው ሁሉን ያግባባ የነፍስ ሐሴት ማረፊያ ነው ። ዓለማችንን  በጋራ ያስተሳሰረ ኋያል ተእፅኖ ፈጣሪም ነው ። እናም ክለቦቻችን እንታደግ ከተሸኘው  የትግራይ ክልል  ክለቦችን ከጦርነት መልሶ ለሟቋቋም ከተጀመረው ብሄራዊ ዘመቻ ጋር በአንድነት መሰለፍ የትውልድ አዳራም የታሪክ አሻራም ነው ። ስፖርት ለሰላም ስፖርት ለፍቅር ስፖርት ለሀገር ለአንድነት ለወንድምዓማችነት  …
ለካምፔይኑ ክለቦቻችን እንታደግ በሚል የተከፈቱ
” የ tik tok , you tube , face book እና  telegram ቻናሎችን Like , share ,subscribe በማድረግ ለበርካቶች ያዳርሱ …
TikTok: http://www.tiktok.com/@tigraysport
YouTube: https://bit.ly/3OKMLTu
Facebook: https://bit.ly/3DPn1yQ

Telegram: https://t.me/eyproduction_Football

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top