ክለቦቻችንን እንታደግ

ለበጎው ስፖርታዊ ዓላማ ጉዞው ተጀመረ ። ክለቦቻችንን እንታደግ የተሰኘው የትግራይ ክልል ክለቦችን መልሶ ለማቋቋም በተጀመረው ማህበራዊ ዘመቻ የተከፈቱ የyou tube face book , telegram , Tik tok ቻናሎችን Like, share ,subscribe ያድርጉ … በFifa Fair play መርህ በስፖርታዊ ጨዋነት ስፖርት የሚፈጥረውን ታላቅ ማህበራዊ ትስስር በመጠቀም ሊፈርሱ የተቃረቡ 11 የትግራይ ክልል የፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ሊግ እና ብሄራዊ ሊግ ክለቦችን ለማገዝ ለመደገፍ የተከፈቱ የባንክ የሂሳብ ቁጥሮች አማካኝነት ድጋፍዎን በቻሉት ሁሉ ያሳዩ ! ክለቦቻችን እንታደግ በሚል መሪ ቃል የተጀመረው ማህበራዊ ታላቅ ስፖርታዊ ሚናን ከታች የተቀመጡ ሊንኮችን በመጠቀም ይቀላቀሉ … ክለቦቻችንን እንታደግ ስፖርት ለሰላም ለፍቅር ለሀገር አንድነት ለወዳጅነት … የትግራይ ክልል ክለቦችን ከመፍረስ ማዳን የሀገር ስፖርት አጠቃላይ እንቅስቃሴን መጠበቅ ነው ። ስፖርት ለሁሉም …

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top