ውድ በሀገር ቤት በመላው ዓለም የምትገኙ ወገኖች


” ክለቦቻችን እንታደግ”  ስፖርት ለሰላም ስፖርት ለሁሉም ስፖርት ለሀገር አንድነት በሚል መሪ ቃል ከጦርነት ማግስት የተፈጠረው ሰላምን ተከትሎ ስፖርት የሚፈጥረውን ታላቅ ማሕበራዊ ትስስር በመጠቀም ሰፊ የመፍረስ አደጋ የተጋረጠባቸው  የትግራይ ስፖርት ክለቦችን መልሶ ለማቋቋም በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር አስተባባሪነት ታላቅ ብሄራዊ ዓለም አቀፍ የቴሌቶን ዝግጅት እንዲሁም የGo fund me ገቢ ማሰባሰቢያ ለማከናወን ሰፊ እንቅስቃሴ እየተካሄደ ሲሆን በውጭ ሀገር የምትኖሩ ዲያስፖራ ወገኖች ውድ ኢትዮጵያውያን ስፖርት ከዘር ከሀይማኖት ቀለም ብሄር ፖለቲካ በፀዳ መልኩ ያለውን ታላቅ የተወዳጅነት አቅም በመጠቀም ነገ ከህልሞቻቸው ለመድረስ የሚተጉ የትግራይ ታዳጊ  ወጣት ስፖርተኞች መሠረት የሆኑት ክለቦችን ከመፍረስ ለማዳን እየተደረገ ባለው ጥረት የበኩላችሁን ሚና ለመወጣት በውጭ ሀገር የምትገኙ ዲያስፖራ ወገኖች ለካምፔይኑ የተከፈቱ የswift Acc መጠቀም እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳውቃለን ።
ስፖርት ለሰላም ስፖርት ለሁሉም ስፖርት ለሀገር አንድነት
” ኑ በጋራ ስፖርት የሰላም መሣሪያ ፀጋ በረከት መሆኑን በማረጋገጥ ታራክ እንስራ !

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top